作词 : RR
作曲 : RR
ነቅቻለሁ ተርፊያለሁ
እራሴን ላድን ቆርጫለሁ
ልኩ ላይ ብርሀኑ ላይ
አይኔ ላይፈዝ ጨለማው ላይ
ልፈልገው ከዋለበት
ፍፁም ፍቅር ከሞላበት
እራሱ ላይ ጎዳናው ላይ
ፍቅርን ላገኝ ፊት ለፊት ላይ
መቼ ተሞኘ ብልህ ነው ፍቅር
ክብሩን አይጥልም ከውሸት መንደር
ከቅብዝብዝ ጋር መች ይረጋጋል
አይታለልም ሸንጋዩን ያውቃል
መንገዴ ለየ አይኔ ብርሀን አየ
መንገዴ ለየ አይኔ ብርሀን አየ
በቃ በቃ ድሮ
የጨለማው ኑሮ
በቃ በቃ ዱሮ
የጨለማው ኑሮ
በቃ በቃ ሆሆሆ
በቃ በቃ ይዬዬ
ነቅቻለሁ ተርፊያለሁ
እራሴን ላድን ቆርጫለሁ
ልኩ ላይ ብርሀኑ ላይ
አይኔ ላይፈዝ ጨለማው ላይ
ልፈልገው ከዋለበት
ፍፁም ፍቅር ከሞላበት
እራሱ ላይ ጎዳናው ላይ
ፍቅርን ላገኝ ፊት ለፊት ላይ
የተራበ ልብ ፍቅርን ይጏጏል
ከእውነት ቤት ሄዶ እውነት ያንኳኳል
ደጁን ለጠና እዛው ቆይቶ
የራሱ ያቅፋል በሩ ተከፍቶ
መንገዴ ለየ አይኔ ብርሀን አየ
መንገዴ ለየ አይኔ ብርሀን አየ
በቃ በቃ ድሮ
የጨለማው ኑሮ
በቃ በቃ ዱሮ
የጨለማው ኑሮ
በቃ በቃ ሆሆሆ
በቃ በቃ ይዬዬ
በቃ በቃ ሆሆሆ
በቃ በቃ ይዬዬ
[00:00.000] 作词 : RR
[00:00.000] 作曲 : RR
[00:00.001]
[00:10.951]
[00:11.901]ነቅቻለሁ ተርፊያለሁ
[00:17.421]እራሴን ላድን ቆርጫለሁ
[00:21.601]ልኩ ላይ ብርሀኑ ላይ
[00:27.091]አይኔ ላይፈዝ ጨለማው ላይ
[00:32.401]
[00:33.941]ልፈልገው ከዋለበት
[00:39.481]ፍፁም ፍቅር ከሞላበት
[00:43.581]እራሱ ላይ ጎዳናው ላይ
[00:49.111]ፍቅርን ላገኝ ፊት ለፊት ላይ
[00:54.371]
[00:55.481]መቼ ተሞኘ ብልህ ነው ፍቅር
[00:58.211]ክብሩን አይጥልም ከውሸት መንደር
[01:00.941]ከቅብዝብዝ ጋር መች ይረጋጋል
[01:03.691]አይታለልም ሸንጋዩን ያውቃል
[01:06.931]
[01:07.131]መንገዴ ለየ አይኔ ብርሀን አየ
[01:12.431]መንገዴ ለየ አይኔ ብርሀን አየ
[01:17.341]በቃ በቃ ድሮ
[01:22.791]የጨለማው ኑሮ
[01:28.311]በቃ በቃ ዱሮ
[01:33.791]የጨለማው ኑሮ
[01:39.241]በቃ በቃ ሆሆሆ
[01:44.871]በቃ በቃ ይዬዬ
[01:49.541]
[01:51.091]ነቅቻለሁ ተርፊያለሁ
[01:56.651]እራሴን ላድን ቆርጫለሁ
[02:00.701]ልኩ ላይ ብርሀኑ ላይ
[02:06.211]አይኔ ላይፈዝ ጨለማው ላይ
[02:11.491]
[02:13.111]ልፈልገው ከዋለበት
[02:18.601]ፍፁም ፍቅር ከሞላበት
[02:22.811]እራሱ ላይ ጎዳናው ላይ
[02:28.261]ፍቅርን ላገኝ ፊት ለፊት ላይ
[02:33.631]
[02:34.441]የተራበ ልብ ፍቅርን ይጏጏል
[02:37.281]ከእውነት ቤት ሄዶ እውነት ያንኳኳል
[02:40.091]ደጁን ለጠና እዛው ቆይቶ
[02:42.811]የራሱ ያቅፋል በሩ ተከፍቶ
[02:46.191]
[02:46.331]መንገዴ ለየ አይኔ ብርሀን አየ
[02:51.461]መንገዴ ለየ አይኔ ብርሀን አየ
[02:56.451]በቃ በቃ ድሮ
[03:02.071]የጨለማው ኑሮ
[03:07.531]በቃ በቃ ዱሮ
[03:13.041]የጨለማው ኑሮ
[03:17.871]
[03:18.371]በቃ በቃ ሆሆሆ
[03:23.941]በቃ በቃ ይዬዬ
[03:29.531]በቃ በቃ ሆሆሆ
[03:35.101]በቃ በቃ ይዬዬ