Endatefash

歌手: Eyob Mekonen • 专辑:Ende Kal • 发布时间:2010-09-01
作词 : RR
 作曲 : RR


እንዳጠፋሽ አጥፍቻለሁ
እንዷሸፈትሽ ሸፍቻለሁ
ያየሽውን አይቻለሁ
ያለ ፅድቄ
ያለ ፍርድ ቆሜያለሁ

እንዳጠፋሽ አጥፍቻለሁ
እንዷሸፈትሽ ሸፍቻለሁ
ያየሽውን አይቻለሁ
ያለ ፅድቄ
ያለ ፍርድ ቆሜያለሁ

ቅጣትና ምህረት ዛሬ ሰው ለያዩ
አንዱን ከፍለው አንዱን አለፋ እንዳላዩ
ይማሩኝ ይክፈሉኝ ሳላውቅ የነገዬን
ልክ እንዷ ንፁህ ሰው ተጠየፍኩት ያንቺን

ማነው ፃድቅ ሰው ሁሉም ሰው ሞኝ
እራሱም ሰርቆ ሌላ ሚዳኝ
ማነው ፃድቅ ሰው ካለ ይገኝ
እራሱም ሳይሰርቅ ሌላ ማይዳኝ

እንዳጠፋሽ አጥፍቻለሁ
እንዷሸፈትሽ ሸፍቻለሁ
ያየሽውን አይቻለሁ
ያለ ፅድቄ
ያለ ፍርድ ቆሜያለሁ

እንዳጠፋሽ አጥፍቻለሁ
እንዷሸፈትሽ ሸፍቻለሁ
ያየሽውን አይቻለሁ
ያለ ፅድቄ
ያለ ፍርድ ቆሜያለሁ

ቺቁሉ ቂታቱ ካንቺ የጀመረ
ይታዘበኝ ነዑው ዎይ የኔን አሳደረ
ዋጋ አልክፈል ብሎ ካሴላው ጥፋተይን
ይጿምርብኛል አህን ዳግንነተይን

ማነው ፃድቅ ሰው ሁሉም ሰው ሞኝ
እራሱም ሰርቆ ሌላ ሚዳኝ
ማነው ፃድቅ ሰው ካለ ይገኝ
እራሱም ሳይሰርቅ ሌላ ማይዳኝ

ማነው ፃድቅ ሰው ሁሉም ሰው ሞኝ
እራሱም ሰርቆ ሌላ ሚዳኝ
ማነው ፃድቅ ሰው ካለ ይገኝ
እራሱም ሳይሰርቅ ሌላ ማይዳኝ

እንዳጠፋሽ አጥፍቻለሁ
እንዷሸፈትሽ ሸፍቻለሁ
ያየሽውን አይቻለሁ
ያለ ፅድቄ
ያለ ፍርድ ቆሜያለሁ
ያለ ፅድቄ
ያለ ፍርድ ቆሜያለሁ
ያለ ፅድቄ
ያለ ፍርድ ቆሜያለሁ
ያለ ፅድቄ
ያለ ፍርድ ቆሜያለሁ
ያለ ፅድቄ
ያለ ፍርድ ቆሜያለሁ
ያለ ፅድቄ
ያለ ፍርድ ቆሜያለሁ
📥 下载LRC歌词 📄 下载TXT歌词

支持卡拉OK同步显示,可用记事本编辑