Wekil Nesh

歌手: Eyob Mekonen • 专辑:Ende Kal • 发布时间:2010-09-01
作词 : RR
 作曲 : RR


ወኪል ነሽ ከላይ
ደግነቱን እንዳይ
ከኔ በላይ ነው ገባኝ
ለኔ ያወቀልኝ
ፍፁም ሰላም ነው
ከኔ ጋር ሳወዳድረው
የሱ ምርጫ ነሽ
ለኔ ወዶ የሸለመሽ

መች አገኝሽ ነበር
ምርጫዬን ቢሰጠኝ
ነበር ልታመልጪኝ
ለኔ ከኔ በላይ
ያሰበው ወዳጄ
አደረሰሽ ደጄ

ካሁን በኋላ ሌላ
ካሁን በኋላ ሌላ
ባይኔም አላይ ሌላ
ሌላ ሌላ ሌላ

ካሁን በኋላ ሌላ
ይብቃኝ ካንቺ በኋላ
ባይኔም አላይ ሌላ
ሌላ ሌላ ሌላ

ካሁን በኋላ ሌላ
ካሁን በኋላ ሌላ
ባይኔም አላይ ሌላ
ሌላ ሌላ ሌላ

ካሁን በኋላ ሌላ
ይብቃኝ ካንቺ በኋላ
ባይኔም አላይ ሌላ
ሌላ ሌላ ሌላ

ወኪል ነሽ ከላይ
ደግነቱን እንዳይ
ከኔ በላይ ነው ገባኝ
ለኔ ያወቀልኝ
ፍፁም ሰላም ነው
ከኔ ጋር ሳወዳድረው
የሱ ምርጫ ነሽ
ለኔ ወዶ የሸለመሽ

ዓይኔ ለካስ ጀርባን
አያይም ነበረ
ከፊት ሲሰወር
እንቁላሉን እንጂ
ሌላውን መች አየው
እባብ እንደጣለው

ካሁን በኋላ ሌላ
ካሁን በኋላ ሌላ
ባይኔም አላይ ሌላ
ሌላ ሌላ ሌላ

ካሁን በኋላ ሌላ
ይብቃኝ ካንቺ በኋላ
ባይኔም አላይ ሌላ
ሌላ ሌላ ሌላ

ካሁን በኋላ ሌላ
ካሁን በኋላ ሌላ
ባይኔም አላይ ሌላ
ሌላ ሌላ ሌላ

ካሁን በኋላ ሌላ
ይብቃኝ ካንቺ በኋላ
📥 下载LRC歌词 📄 下载TXT歌词

支持卡拉OK同步显示,可用记事本编辑