作词 : RR
作曲 : Eyob Mekonen
ይገርማል ይገርማል
ተርቦ ልብስ ይደርባል
ይደንቃል ይደንቃል
ተጠምቶ እሳት ይሞቃል
ለመናገር መጎምጀቱ
ለኛስ ነው ወይ መድኃኒቱ
ይገርማል ይገርማል
ተርቦ ልብስ ይደርባል
ይደንቃል ይደንቃል
ተጠምቶ እሳት ይሞቃል
ተጠራርተን ከየቤቱ
ቃልን መርጠን መሻማቱ
50 ሎሚ ከብዶት ይሸከም ጉልበቴ
አታግዙኝ ይቅር ጌጤ ነው ቅርጫቴ
ለምን አደንቃለው ጥሩ ቃል መራጩን
በምላሱ ስለት የምናብ ቆራጩን
ሁላችን ከሆንን የቋንቋ ፈላስፋ
በተግባር መስካሪ እማኝ እንዳይጠፋ
አንድም ሳይጨበጥ ሳይዳሰስ እንኳን
ጀግና ልንባል ነው ቃልን አስተካካይ
· M U S I C ·
ይገርማል ይገርማል
ተርቦ ልብስ ይደርባል
ይደንቃል ይደንቃል
ተጠምቶ እሳት ይሞቃል
ተጠራርተን ከየቤቱ
ቃልን መርጠን መሻማቱ
ይገርማል ይገርማል
ተርቦ ልብስ ይደርባል
ይደንቃል ይደንቃል
ተጠምቶ እሳት ይሞቃል
ለመናገር መጎምጀቱ
ለኛስ ነው ወይ መድኃኒቱ
አስተዋልኩኝ ብሎ የምርም ቢነግረኝ
አላጨበጭብም መድሀኒት ካልሰጠኝ
ለፈለፈው እንጂ መች አጣሁት እኔ
አይራቀቅብኝ ሂድ እላለሁ ያኔ
ሁላችን ከሆንን የቋንቋ ፈላስፋ
በተግባር መስካሪ እማኝ እንዳይጠፋ
አንድም ሳይጨበጥ ሳይዳሰስ እንኳን
ጀግና ልንባል ነው ቃልን አስተካካይ
ሃምሳ ሎሚ ከብዶት ይሸከም ጉልበቴ
አታግዙኝ ይቅር ጌጤ ነው ቅርጫቴ
ለምን አደንቃለው ጥሩ ቃል መራጩን
በምላሱ ስለት የምናብ ቆራጩን
አስተዋልኩኝ ብሎ የምርም ቢነግረኝ
አላጨበጭብም መድሀኒት ካልሰጠኝ
ለፈለፈው እንጂ መች አጣሁት እኔ
አይራቀቅብኝ ሂድ እላለሁ ያኔ
[00:00.000] 作词 : RR
[00:00.000] 作曲 : Eyob Mekonen
[00:00.001]
[00:22.781]
[00:23.161]ይገርማል ይገርማል
[00:26.281]ተርቦ ልብስ ይደርባል
[00:28.762]ይደንቃል ይደንቃል
[00:31.981]ተጠምቶ እሳት ይሞቃል
[00:34.201]
[00:34.342]ለመናገር መጎምጀቱ
[00:39.721]ለኛስ ነው ወይ መድኃኒቱ
[00:44.991]
[00:45.300]ይገርማል ይገርማል
[00:48.421]ተርቦ ልብስ ይደርባል
[00:50.801]ይደንቃል ይደንቃል
[00:54.041]ተጠምቶ እሳት ይሞቃል
[00:56.331]
[00:56.451]ተጠራርተን ከየቤቱ
[01:01.801]ቃልን መርጠን መሻማቱ
[01:07.191]
[01:07.411]50 ሎሚ ከብዶት ይሸከም ጉልበቴ
[01:12.732]አታግዙኝ ይቅር ጌጤ ነው ቅርጫቴ
[01:18.311]ለምን አደንቃለው ጥሩ ቃል መራጩን
[01:23.881]በምላሱ ስለት የምናብ ቆራጩን
[01:29.291]
[01:29.431]ሁላችን ከሆንን የቋንቋ ፈላስፋ
[01:35.001]በተግባር መስካሪ እማኝ እንዳይጠፋ
[01:40.401]አንድም ሳይጨበጥ ሳይዳሰስ እንኳን
[01:45.821]ጀግና ልንባል ነው ቃልን አስተካካይ
[01:52.041]
[01:52.161]· M U S I C ·
[02:12.921]
[02:13.431]ይገርማል ይገርማል
[02:16.701]ተርቦ ልብስ ይደርባል
[02:19.122]ይደንቃል ይደንቃል
[02:22.341]ተጠምቶ እሳት ይሞቃል
[02:24.511]
[02:24.641]ተጠራርተን ከየቤቱ
[02:30.041]ቃልን መርጠን መሻማቱ
[02:35.352]
[02:35.641]ይገርማል ይገርማል
[02:38.851]ተርቦ ልብስ ይደርባል
[02:41.191]ይደንቃል ይደንቃል
[02:44.450]ተጠምቶ እሳት ይሞቃል
[02:46.611]
[02:46.731]ለመናገር መጎምጀቱ
[02:52.092]ለኛስ ነው ወይ መድኃኒቱ
[02:57.561]
[02:57.681]አስተዋልኩኝ ብሎ የምርም ቢነግረኝ
[03:03.161]አላጨበጭብም መድሀኒት ካልሰጠኝ
[03:08.691]ለፈለፈው እንጂ መች አጣሁት እኔ
[03:14.191]አይራቀቅብኝ ሂድ እላለሁ ያኔ
[03:19.731]
[03:19.841]ሁላችን ከሆንን የቋንቋ ፈላስፋ
[03:25.231]በተግባር መስካሪ እማኝ እንዳይጠፋ
[03:30.741]አንድም ሳይጨበጥ ሳይዳሰስ እንኳን
[03:36.221]ጀግና ልንባል ነው ቃልን አስተካካይ
[03:41.700]
[03:41.841]ሃምሳ ሎሚ ከብዶት ይሸከም ጉልበቴ
[03:47.311]አታግዙኝ ይቅር ጌጤ ነው ቅርጫቴ
[03:52.851]ለምን አደንቃለው ጥሩ ቃል መራጩን
[03:58.331]በምላሱ ስለት የምናብ ቆራጩን
[04:03.691]
[04:03.831]አስተዋልኩኝ ብሎ የምርም ቢነግረኝ
[04:09.391]አላጨበጭብም መድሀኒት ካልሰጠኝ
[04:14.921]ለፈለፈው እንጂ መች አጣሁት እኔ
[04:20.401]አይራቀቅብኝ ሂድ እላለሁ ያኔ
[04:26.501]
[04:40.000]