作词 : RR
作曲 : Eyob Mekonen
ነገን ላየው እጓጓለው
በል ሂድ ዛሬ ጠግቢያለው
ከንግዲህ መቼም ላትመጣ
ደህና ሁን በል ሌላ መጣ
በል ሸኘኝ በሰላም ልሂድ
ልጀምር የነገን መንገድ
ነገን ላየው እጓጓለው
በል ሂድ ዛሬ ጠግቢያለው
ከንግዲህ መቼም ላትመጣ
ደህና ሁን በል ሌላ መጣ
በል ሸኘኝ በሰላም ልሂድ
ልጀምር የነገን መንገድ
ውያለው በትዕግሥት ስጠብቅ ደግነት
ለካስ ለነገ ነው ያለፍኩት ከትላንት
ይምሽልኝ ዛሬ ቀኑ
ያኔ ነው የሚታየው ወጋገኑ
ብርሃን ቢመስልም ዛሬ አይደለም ብሩህ ቀኔ
ቢጨልም እመርጣለው ነገን እናፍቃለው
ጨለማው ቢበረታ
ይረታል ነገ ፀሐይ ስትወጣ
ባይኖቼ እስካይ-እጠብቃለሁ
ባይኖቼ እስካይ-ተስፋን ይዣለሁ
ባይኖቼ እስካይ-ድቅድቅ ቢሆንም
ባይኖቼ እስካይ-ጨልሞ አይቀርም
ባይኖቼ እስካይ-አብሬ አላልፍም
ባይኖቼ እስካይ-ከዛሬ ጋራ
ባይኖቼ እስካይ-አላንቀላፋም
ባይኖቼ እስካይ-የነገን ጮራ
ነገን ላየው እጓጓለው
በል ሂድ ዛሬ ጠግቢያለው
ከንግዲህ መቼም ላትመጣ
ደህና ሁን በል ሌላ መጣ
በል ሸኘኝ በሰላም ልሂድ
ልጀምር የነገን መንገድ
ነገን ላየው እጓጓለው
በል ሂድ ዛሬ ጠግቢያለው
ከንግዲህ መቼም ላትመጣ
ደህና ሁን በል ሌላ መጣ
በል ሸኘኝ በሰላም ልሂድ
ልጀምር የነገን መንገድ
ባዶ ቢመስልም ላንተ በቅቶት የተቆረጠ
አለው የሁሉም ድርሻ ጨለማውን ማስረሻ
በል በርታ አይቀርም ያንተ
ይመጣል ያንተን በጁ ያካበተ
ተስፋህ ያልተጨበጠ ሆኖብህ ያዘንክ አንተ
ይሻላል ብትበረታ ያንተ ቀን እስኪመጣ
ቀን መጥቶ ያጣሀል ታገስ
ዞረው ያጡት ይመጣል ቦታው ድረስ
ባይኖቼ እስካይ-እጠብቃለሁ
ባይኖቼ እስካይ-ተስፋን ይዣለሁ
ባይኖቼ እስካይ-ድቅድቅ ቢሆንም
ባይኖቼ እስካይ-ጨልሞ አይቀርም
ባይኖቼ እስካይ-አብሬ አላልፍም
ባይኖቼ እስካይ-ከዛሬ ጋራ
ባይኖቼ እስካይ-አላንቀላፋም
ባይኖቼ እስካይ-የነገን ጮ
ባይኖቼ እስካይ-እጠብቃለሁ
ባይኖቼ እስካይ-ተስፋን ይዣለሁ
ባይኖቼ እስካይ-ድቅድቅ ቢሆንም
ባይኖቼ እስካይ-ጨልሞ አይቀርም
ባይኖቼ እስካይ-አብሬ አላልፍም
ባይኖቼ እስካይ-ከዛሬ ጋራ
ባይኖቼ እስካይ-አላንቀላፋም
ባይኖቼ እስካይ-የነገን ጮራ
ባይኖቼ እስካይ...
ባይኖቼ እስካይ...
[00:00.000] 作词 : RR
[00:00.000] 作曲 : Eyob Mekonen
[00:00.001]
[00:14.961]
[00:15.671]ነገን ላየው እጓጓለው
[00:23.071]በል ሂድ ዛሬ ጠግቢያለው
[00:30.321]ከንግዲህ መቼም ላትመጣ
[00:33.931]ደህና ሁን በል ሌላ መጣ
[00:37.651]በል ሸኘኝ በሰላም ልሂድ
[00:41.321]ልጀምር የነገን መንገድ
[00:44.731]
[00:45.251]ነገን ላየው እጓጓለው
[00:52.651]በል ሂድ ዛሬ ጠግቢያለው
[00:59.961]ከንግዲህ መቼም ላትመጣ
[01:03.461]ደህና ሁን በል ሌላ መጣ
[01:07.181]በል ሸኘኝ በሰላም ልሂድ
[01:10.801]ልጀምር የነገን መንገድ
[01:14.251]
[01:21.621]ውያለው በትዕግሥት ስጠብቅ ደግነት
[01:28.971]ለካስ ለነገ ነው ያለፍኩት ከትላንት
[01:36.351]ይምሽልኝ ዛሬ ቀኑ
[01:40.181]ያኔ ነው የሚታየው ወጋገኑ
[01:43.721]
[01:43.941]ብርሃን ቢመስልም ዛሬ አይደለም ብሩህ ቀኔ
[01:51.201]ቢጨልም እመርጣለው ነገን እናፍቃለው
[01:58.541]ጨለማው ቢበረታ
[02:02.311]ይረታል ነገ ፀሐይ ስትወጣ
[02:05.701]
[02:05.871]ባይኖቼ እስካይ-እጠብቃለሁ
[02:09.511]ባይኖቼ እስካይ-ተስፋን ይዣለሁ
[02:13.202]ባይኖቼ እስካይ-ድቅድቅ ቢሆንም
[02:16.951]ባይኖቼ እስካይ-ጨልሞ አይቀርም
[02:20.571]ባይኖቼ እስካይ-አብሬ አላልፍም
[02:24.281]ባይኖቼ እስካይ-ከዛሬ ጋራ
[02:28.011]ባይኖቼ እስካይ-አላንቀላፋም
[02:31.671]ባይኖቼ እስካይ-የነገን ጮራ
[02:35.881]
[02:36.121]ነገን ላየው እጓጓለው
[02:43.321]በል ሂድ ዛሬ ጠግቢያለው
[02:50.492]ከንግዲህ መቼም ላትመጣ
[02:54.251]ደህና ሁን በል ሌላ መጣ
[02:57.891]በል ሸኘኝ በሰላም ልሂድ
[03:01.621]ልጀምር የነገን መንገድ
[03:05.291]
[03:05.561]ነገን ላየው እጓጓለው
[03:12.921]በል ሂድ ዛሬ ጠግቢያለው
[03:20.061]ከንግዲህ መቼም ላትመጣ
[03:23.861]ደህና ሁን በል ሌላ መጣ
[03:27.501]በል ሸኘኝ በሰላም ልሂድ
[03:31.121]ልጀምር የነገን መንገድ
[03:34.751]
[03:41.981]ባዶ ቢመስልም ላንተ በቅቶት የተቆረጠ
[03:49.281]አለው የሁሉም ድርሻ ጨለማውን ማስረሻ
[03:56.791]በል በርታ አይቀርም ያንተ
[04:00.491]ይመጣል ያንተን በጁ ያካበተ
[04:04.011]
[04:04.241]ተስፋህ ያልተጨበጠ ሆኖብህ ያዘንክ አንተ
[04:11.491]ይሻላል ብትበረታ ያንተ ቀን እስኪመጣ
[04:18.831]ቀን መጥቶ ያጣሀል ታገስ
[04:22.521]ዞረው ያጡት ይመጣል ቦታው ድረስ
[04:26.001]
[04:26.131]ባይኖቼ እስካይ-እጠብቃለሁ
[04:29.801]ባይኖቼ እስካይ-ተስፋን ይዣለሁ
[04:33.511]ባይኖቼ እስካይ-ድቅድቅ ቢሆንም
[04:37.221]ባይኖቼ እስካይ-ጨልሞ አይቀርም
[04:40.911]ባይኖቼ እስካይ-አብሬ አላልፍም
[04:44.601]ባይኖቼ እስካይ-ከዛሬ ጋራ
[04:48.321]ባይኖቼ እስካይ-አላንቀላፋም
[04:51.941]ባይኖቼ እስካይ-የነገን ጮ
[04:55.601]
[04:55.721]ባይኖቼ እስካይ-እጠብቃለሁ
[04:59.321]ባይኖቼ እስካይ-ተስፋን ይዣለሁ
[05:03.041]ባይኖቼ እስካይ-ድቅድቅ ቢሆንም
[05:06.731]ባይኖቼ እስካይ-ጨልሞ አይቀርም
[05:10.461]ባይኖቼ እስካይ-አብሬ አላልፍም
[05:14.111]ባይኖቼ እስካይ-ከዛሬ ጋራ
[05:17.791]ባይኖቼ እስካይ-አላንቀላፋም
[05:21.491]ባይኖቼ እስካይ-የነገን ጮራ
[05:25.241]
[05:25.361]ባይኖቼ እስካይ...
[05:28.801]ባይኖቼ እስካይ...