Yemidir Dirshaye

歌手: Eyob Mekonen • 专辑:Ende Kal • 发布时间:2008-06-12
作词 : RR
 作曲 : Eyob Mekonen

አዝኜ ባመልሽ ብመክርሽ አንቺን
ነዝናዛ ነው ብለሽ ታሚኛለሽ አሉ
ለሌላው ያማሽኝ መስሎሻል
ያልኩሽን ለሌሎች ደግመሻል
አወራሽ የደበኩልሽን
ስታሚኝ ሰማው ስተትሽን

አዝኜ ባመልሽ ብመክርሽ አንቺን
ነዝናዛ ነው ብለሽ ታሚኛለሽ አሉ
ለሌላው ያማሽኝ መስሎሻል
ያልኩሽን ለሌሎች ደግመሻል
አወራሽ የደበኩልሽን
ስታሚኝ ሰማው ስተትሽን

ስህተትሽ ስህተቴ ጓዳሽ ጓዳዬ
እኔ እሻልሻለው ዝግ ነው ገመናዬ
ሌላውስ ሌላ ነው ማን ይችልልሻል
ከፊትሽ ዞር ብሎ ይበትንብሻል

የምድር ድርሻዬ ... አልሁን ብቻዬ
ማን አለኝ ሌላ ሚስጥረኛዬ
የምድር ድርሻዬ ... አልሁን ብቻዬ
ማን አለኝ ሌላ ሚስጥረኛዬ

ስህተትሽ ስህተቴ ጓዳሽ ጓዳዬ
እኔ እሻልሻለው ዝግ ነው ገመናዬ
ሌላውስ ሌላ ነው ማን ይችልልሻል
ከፊትሽ ዞር ብሎ ይበትንብሻል

የምድር ድርሻዬ ... አልሁን ብቻዬ
ማን አለኝ ሌላ ሚስጥረኛዬ
የምድር ድርሻዬ ... አልሁን ብቻዬ
ማን አለኝ ሌላ ሚስጥረኛዬ

አዝኜ ባመልሽ ብመክርሽ አንቺን
ነዝናዛ ነው ብለሽ ታሚኛለሽ አሉ
ለሌላው ያማሽኝ መስሎሻል
ያልኩሽን ለሌሎች ደግመሻል
አወራሽ የደበኩልሽን
ስታሚኝ ሰማው ስተትሽን

አዝኜ ባመልሽ ብመክርሽ አንቺን
ነዝናዛ ነው ብለሽ ታሚኛለሽ አሉ
ለሌላው ያማሽኝ መስሎሻል
ያልኩሽን ለሌሎች ደግመሻል
አወራሽ የደበኩልሽን
ስታሚኝ ሰማው ስተትሽን

ለራሴው ነሽና ብሞክር ላነቃሽ
እርቀሽ ካሳቤ ትተሽ አንቀላፋሽ
ተይ አይሆንም ባልኩኝ ባንቺ መኮነኔ
ለበጎ ነበረ ያስጨነኩሽ እኔ

ብዬ አቻዬ መከበርያዬ
መጀመርያዬ መጨረሻዬ
ብዬ አቻዬ መከበርያዬ
መጀመርያዬ መጨረሻዬ

ለራሴው ነሽና ብሞክር ላነቃሽ
እርቀሽ ካሳቤ ትተሽ አንቀላፋሽ
ተይ አይሆንም ባልኩኝ ባንቺ መኮነኔ
ለበጎ ነበረ ያስጨነኩሽ እኔ

ብዬ አቻዬ መከበርያዬ
መጀመርያዬ መጨረሻዬ
ብዬ አቻዬ መከበርያዬ
መጀመርያዬ መጨረሻዬ

ለሌላው ያማሽኝ መስሎሻል
ያልኩሽን ለሌሎች ደግመሻል
አወራሽ የደበኩልሽን
ስታሚኝ ሰማው ስተትሽን

ለሌላው ያማሽኝ መስሎሻል
ያልኩሽን ለሌሎች ደግመሻል
አወራሽ የደበኩልሽን
ስታሚኝ ሰማው ስተትሽን
📥 下载LRC歌词 📄 下载TXT歌词

支持卡拉OK同步显示,可用记事本编辑