የእውነቷን ነው (Remix)

歌手: Eyob Mekonen Horntrix • 专辑:የእውነቷን ነው (Remix) • 发布时间:2024-06-23
作词 : Eyob Mekonen
作曲 : Eyob Mekonen
ስወድቅም ስነሳ, ሳገኝና ሳጣ
አልተለየችኝም, ፍቅሬን አስበልጣ
ሲያጅቡኝ አጫፍራ, ሲሸሹኝ አትቀርም
እሷ የእውነቷን ነው, በኔ አትለወጥም

ብረባም ባልረባም, አይቀርም መውደዷ
ካንገት በላይ ሳይሆን, ፍቅሯ ነው ከሆዷ
ብፀዳም ብቆሽሽ, እሷ ግድ የላትም
ስማኝ ደስ ይላታል, ለውጡ አይታያትም

ትወደኛለች, የእውነቷን ነው
ትወደኛለች, ከልቧ ነው
ትወደኛለች, የእውነቷን ነው
ትወደኛለች, እወዳታለሁ
እወዳታለሁ

ሰዉ እንደጊዜው, ይገለባበጣል
እሷ ግን እሷው ናት መውደዴ ገብቷታል
መኖሯን ለምጄ, ቸልታ ባበዛ
የልቤን ታውቃለች, አትቀየመኝም

ብረባም ባልረባም, አይቀርም መውደዷ
ካንገት በላይ ሳይሆን, ፍቅሯ ነው ከሆዷ
ብፀዳም ብቆሽሽ, እሷ ግድ የላትም
ስማኝ ደስ ይላታል, ለውጡ አይታያትም

ትወደኛለች, የእውነቷን ነው
ትወደኛለች, ከልቧ ነው
ትወደኛለች, የእውነቷን ነው
ትወደኛለች, እወዳታለሁ
እወዳታለሁ, እወዳታለሁ
እወዳታለሁ, እወዳታለሁ
እወዳታለሁ
📥 下载LRC歌词 📄 下载TXT歌词

支持卡拉OK同步显示,可用记事本编辑